በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

«በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው» የእስልምና እምነት የሁሉም ነገር መክፈቻ ነው። ለምሳሌ ሙስሊሞች ቁርኣንን በሚያነቡበት ጊዜ በዚህ ይጀምራሉ። ደብዳቤ በሚለዋወጡበት ጊዜም በዚህ ይጀመራሉ።

: