በእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው

ከውክፔዲያ

በእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ናት ወይም የነገሮች ዋጋ በብዛታቸው ተገላቢጦሽ ልክ ይጨምራል።