በእጅ ያለ መዳብ እንደወርቅ ይቆጠራል

ከውክፔዲያ

በእጅ ያለ መዳብ እንደወርቅ ይቆጠራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ብዙ ጊዜ የነገሮች ዋጋን የምናውቀው ከኛ ሲያመልጡ መሆኑን የሚያሳይ። ለምሳሌ አንድ ጤነኛ ሰው ጤናው ምንም ዋጋ አይኖረውም ነገር ግን ሲታመም የጤንነቱ ዋጋ የቱን ያክል እንደነበር ይረዳል።