በኦርላንዶ በምሽት ቤት የተፈጸመው የጅምላ ጥቃት

ከውክፔዲያ

12 ጁን 2016 እ.አ.እ 29 ዓመቱ ዘበኛ ኦማር ማቲን በፍሎሪዳ ግዛት በሚገኘው ኦርላንዶ ከተማ ወደሚገኘው የጌይ የምሽት ቤት ገብቶ እዚያ በነበሩት ሰዎች ላይ መተኮስ ጀመረ። በመጀመሪያው ትኩሶች ብዙ ሰዎች ተጎድተዋል ወይም ተገድለዋል።

የጅምላ ጥቃቱ ከጀመረ በኋላ ኦማር ማቲን በ9-1-1 ደውሎ ከአይ ኤስ ጋር ታማኝነት እንዳለው አሳወቀ።

ጥቃቱ በተከሰተው ቀን የምሽት ቤቱ 'ላቲን ምሽት' አደራጅቶ ነበር። በጥቃቱ ሕይወታቸው ያለፉት አብዛኞቻቸው ሂስፓኒክ ነበሩ። ይህ ጥቃት በጌይ ሰዎች ከተፈጸሙባቸው የጅምላ ጥቃቶች ገዳዩ ነው። እንዲሁም ሴፕቴምበር 11 2001 እ.አ.እ ከተከሰተው ጥቃት ቀጥሎ በአሜሪካውያን ከተፈጸሙባቸው የጅምላ ጥቃቶች በገዳይነቱ ሁለተኛውን ቦታ የያዘ ነው።

ጥቃቱ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የመጀመሪያው ጥይቶችና ታጋችቾ መያዛቸው[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

11 ጁን 2016 እ.አ.እ በኦርላንዶ በሚገኘው ፓልስ የሚባለው የጌይ የምሽት ቤት 'ላቲን ምሽት' እያስተናገጀ ነበር። በዚህ ዓይነት ምሽት በርካታ ሂስፓኒክ ሰዎች ይሳተፉ ነበር። ጥቃቱ በደረሰበት ጊዜ (2 ሰዓት ገደማ በጥዋት) 320 ያህል ሰው በምሽት ቤቱ ነበር። ኦማር ማቲን በጦር መሣሪያና ፒስቶል ገብቶ እዚያ በነበሩት ሰዎች ላይ መተኮስ ጀመረ።

ከዚያ ትንሽ ጊዜ በኋላ ኦማር ማቲን ይልቅ ወደ የምሽት ቤቱ ውስጥ አፈገፍጎ ታጋቾችን ያዘ። በአንዳንድ የሽንት ቤቶች ክፍሎች ውስጥ እስከ 10 ሰዎች ከተኳሹ እየደበቁ ነበር። ተኳሹ በሕይወት ይሁኑ አይሁኑ ሳያጣራ ሰዎችን ተኮሰ። ድብቅ የነበሩት ሰዎች እርዳታ ለማግኘት ሲሉ ለጓደኞቻቸውና ለቤተሰቦቻቸው መልዕክቶችን ላኩላቸው። አንዳንድ ሰዎች ጥሪዎችን አስፈጸሙ። ከነዚህ ጥሪዎች አንዳንዶቻቸው 'ልሞት ነው፣ እወዳችኋለሁ' ለቤተሰቦቻቸው ለመንገር ሲሆኑ ሌሎቹ ለፖሊሱ መረጃ ለማስረከብ ነበሩ።

የተጎዱና ሕይወታቸው ያለፉ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተኳሹን ጨምሮ በጥቃቱ 50 ሰው ሲገደል ተጨማሪ 58 ሰው ተጎድቷል። ተኳሹን ጨምሮ 39 ሰው በስፍራው ሞተ። ሌሎቹ 11ኡ በአካባቢያዊ ሆስፒታሎች መሞታቸውን ተገለጸ።

የሟቾቹ ስሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተገደሉት ሰለባዎች ስሞችንና ዕድሜዎችን ለቤተሰቦቻቸው መርዶዋቸውን ከማሳወቋ በኋላ ኦርላንዶ ከተማ ይፋ አደረገች፤

 • Stanley Almodovar III, 23
 • Amanda Alvear, 25
 • Oscar A. Aracena-Montero, 26
 • Rodolfo Ayala-Ayala, 33
 • Alejandro Barrios Martinez, 21
 • Martin Benitez Torres, 33
 • Antonio D. Brown, 30
 • Darryl R. Burt II, 29
 • Jonathan A. Camuy Vega, 24
 • Angel L. Candelario-Padro, 28
 • Simon A. Carrillo Fernandez, 31
 • Juan Chevez-Martinez, 25
 • Luis D. Conde, 39
 • Cory J. Connell, 21
 • Tevin E. Crosby, 25
 • Franky J. Dejesus Velazquez, 50
 • Deonka D. Drayton, 32
 • Mercedez M. Flores, 26
 • Peter O. Gonzalez-Cruz, 22
 • Juan R. Guerrero, 22
 • Paul T. Henry, 41
 • Frank Hernandez, 27
 • Miguel A. Honorato, 30
 • Javier Jorge-Reyes, 40
 • Jason B. Josaphat, 19
 • Eddie J. Justice, 30
 • Anthony L. Laureano Disla, 25
 • Christopher A. Leinonen, 32
 • Brenda L. Marquez McCool, 49
 • Jean C. Mendez Perez, 35
 • Akyra Monet Murray, 18
 • Kimberly Morris, 37
 • Jean C. Nieves Rodriguez, 27
 • Luis O. Ocasio-Capo, 20
 • Geraldo A. Ortiz-Jimenez, 25
 • Eric Ivan Ortiz-Rivera, 36
 • Joel Rayon Paniagua, 32
 • Enrique L. Rios Jr., 25
 • Juan P. Rivera Velazquez, 37
 • Yilmary Rodriguez Solivan, 24
 • Christopher J. Sanfeliz, 24
 • Xavier Emmanuel Serrano Rosado, 35
 • Gilberto Ramon Silva Menendez, 25
 • Edward Sotomayor Jr., 34
 • Shane E. Tomlinson, 33
 • Leroy Valentin Fernandez, 25
 • Luis S. Vielma, 22
 • Luis Daniel Wilson-Leon, 37
 • Jerald A. Wright, 31