በከራ

ከውክፔዲያ
የ12:16, 15 ሴፕቴምበር 2014 ዕትም (ከ213.55.104.194 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
በከራ
ጠፍጣፋ ቀበቶ እና በከራ
ቀበቶና በከራ

በከራሽክርክር እና ምሰሶ የተሰራ ሲሆን ብዙ ጊዜ ገመድ በሽክርክሩ ላይ በማረፍ የጉልበትን አቅጣጫ ለመቀየር ያገለግላል። የበከራወች ስብስብ የጉልበትን አቅጣጫ ለመቀየር ብቻ ሳይሆን፣ ጉልበትን ለማብዛት ሁሉ ሊጠቅም ይችላል።

የበከራና ገመድ ስርዓት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በገመድ ላይ የሚገኘው ወጥረት በነጻው የገመዱ መጨረሻ ላይ ከሚያርፈው ጉልበት ጋር እኩል ስለሆነ፣ ገመዱን በበከራወች በማጣጠፍ ጉልበትን በብዙ ቁጥር ማብዛት ይቻላል። በዚህ አይነት መንገድ ከክርስቶስ ልደት 300ዓመት በፊት የነበረውአርኪሜድስ፣ ወታደሮች የተጫኑ የጦር መርከቦችን በበከራና ገመድ ከምድር ወደ ባህር ያጓጉዝ ነበር።

ጉልበት ማብዛት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]