በወተት ላይ ውሀ መጠጣት ያበዛዋል ያነጣዋል

ከውክፔዲያ

በወተት ላይ ውሀ መጠጣት ያበዛዋል ያነጣዋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጥሩ ስራ ነው የሚል ይመስላል። ከወተት ጠጥቶ ጠላ እግዚአብሔር ሲጣላ፣ ጠላ ጠጥቶ ወተት የእግዚአብሔር ምህረት ጋር ተወራራሽ ዘይቤ ነው።