ደጃዝማች በየነ መርድ

ከውክፔዲያ
(ከበየነ መርዕድ የተዛወረ)

ደጃዝማች በየነ መርድባሌ አገረ ገዥና የልዕልት ሮማነወርቅ ባለቤት ነበሩ። ጣልያ ኢትዮጵያን በወረረው ጊዜ ከ1928 ዓ.ም. ጀምሮ ታዋቂ አርበኛ ሲሆኑ በ1929 ዓ.ም. ተይዘው ተገደሉ። የደጃዝማች መርድ በየነና የደጃዝማች ሶምሶን በየነ አባት ነበሩ።