ቡሚቦል አዱልያዴጅ

ከውክፔዲያ
King Bhumibol Adulyadej Portrait-1945.jpg

ቡሚቦል አዱልያዴጅ (1927-2016) ከ1920 ዓ.ም. እስከ 2009 ዓ.ም. ድረስ የታይላንድ አገር መሪ ነበር።