Jump to content

ባሕላዊ መድኃኒት

ከውክፔዲያ
(ከባህላዊ ሕክምና የተዛወረ)

የእፀፆች ጉዳይ ከዘመናዊ ሆስፒታልሕክምና ወይም መድኃኒት አስቀድሞ በማናቸውም ብሔር የተጠበቁት ዘዴዎች ናቸው።

የሰው ልጆች በማናቸውም አገር ሲኖሩ በአካባቢያቸው የተገኙትን በተለይም የአትክልት ዝርያዎች ጥቅም ለመፍትሄ ከትውልድ ትውልድ ያሳልፉ ነበር። አሁንም በኢንተርኔት ዘመን አዲስ ትኩረት እያገኘ ነው።

በተለይ የታወቁት፣ የቻይና ባሕላዊ መድኃኒትየፋርስ ባሕላዊ መድኃኒትየእስልምና መድሃኒት፣ አያሌ የሕንድ ባሕላዊ መድሃኒት አይነቶች አሉ፤ የአፍሪቃ ባሕላዊ መድሃኒት አይነቶች አሉ፣ የቀይ-ሕንድ ባሕላዊ መድሃኒት (አሜሪካ ጥንት ኗሪዎች) አይነቶችም አሉ።

ኢትዮጵያም ብዙ ብሔሮች የነርሱም ባሕላዊ መድሃኒቶች ዘዴዎች አሏቸው።

አንዳንዴ እነዚህ ተግባሮች ለዘመናዊ ሳይንስ ዕውቀት ጥቅማዊ ሆነዋል፤ ብዙ ዘመናዊ መድሃኒት የሚሠራው በተፈጥሮ ከተገኙት ከነዚህ ዝርያዎች ናቸውና።

አንዳንዴ ግን፣ ልማዳዊ ተግባሮች ያለዋጋ ሊሆኑ ይችላሉ፣ ለአንድ ምሳሌ ሌባሻ ተብሎ የነበረው የቀድሞ ልማድ።

ማንም ሰው ባህላዊ መድሃኒትን ለራሱ ሳይሞክር፣ ስለ አትክልቱ ዕውቀት ያለውን ሰው በቀጥታ መጠይቅ ይሻለዋል።

እንዲሁም ማንም ዐይነት አትክልት ወይም እንስሳ ሳይበላ በድንብ መታጠብ፣ መበሠልና መዘጋጀት ለሕክምና አይነተኛ ነው። ኢትዮጵያም የጥበብ ሀገር እንደመሆኗ በባህላዊው ህክምና እሥከ ጥግ ደርሣለች  :: ከእፅዋቶቻችን መካከል እነ ዕፀ ዮዲት ጥቁር ሀረግ አዙሪት ሠላቢላ ሞይደር የሺነት የአይጥ ሀረግ አቱች ምሥርች አረ ምኑን ልናገረው ብዙ ናች :: ግን በባህላዊ ህክምና ሥለ እፅዋት እንረዳ::

በተጨማ