ባህታ ሃጎስ
Jump to navigation
Jump to search
ደጃዝማች ባህታ ሃጎስ የአካለ ጉዛይ መሪ የነበረና ብቻውንም ሆነ ከኢትዮጵያ መሪወች ጋር (ለምሳሌ ራስ መንገሻ) በመሆን የጣሊያን ቅኝ ገዥወችን በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተዋጋ አርበኛ ነው። እ.ኤ.አ ታህሳስ 19፣1894 ከጣሊያኖች ጋር ሲዋጋ ወድቋል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |