ባለቀለም ህልሞች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ባለቀለም ህልሞችኢትዮጵያ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነው። ፊልሙ በሀገሪቱ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል።ባሁኑ ሰአት ደግሞ ባለቀለም ህልሞች ቁጥር 2 ተሰርቶ በሁሉም አዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች በእይታ ላይ ይገኛል።