ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም

ከውክፔዲያ

ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እርዳታ መጠየቅ አስፈላጊ የሚሆንበት ጊዜ አለ፣ ያን ጊዜ ዝምታ ወርቅ አይደለም