ባሊ

ከውክፔዲያ

ባሊ ጎድጎድ ብሎ ከሌሎች ማሽኖች ጋር በመያያዝ ስራ ለመስራት የሚያስችል መሳሪያ ነው። እዚህ ላይ ባሊ እንደ ማሽን እንጂ እንደ ቤት እቃ አይደለም። ስለሆነም እንዲህ አይነቶቹ ባሊወች ለማዕድን ቁፋሮና ውሃ ለማውጫ ያገለግላሉ።