ባሊ፣ ኢንዶኔዥያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የባሊ ሥፍራ በኢንዶኔዥያ

ባሊኢንዶኔዥያ የሚገኝ ደሴትና ክፍላገር ነው። እንደ ሌሎቹ ክፍላገራት ሳይሆን የባሊ ኗሪዎች በብዛት የሂንዱ ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው።