Jump to content

ባላምባራስ አየለ ወልደማርያም

ከውክፔዲያ

በ1928 ዓ.ም በምሥራቅ ኢትዮጵያ የመጣውን የጣሊያን ጦር ለመከላከል የዘመቱ አርበኛ ሲሆኑ፤ ዋቢ ሸበሌ ላይ በተደረገው ጦርነት መሪ ሆነው ከእነ ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን ጋር ዘምተዋል።