ባልበላው ልበትነው አለች ዶሮ

ከውክፔዲያ

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከመጠን ያለፈ ራስ ወዳድነትን የሚያሳይ። ባልጠቀምበት እንኳ ሌላው እንዳይጠቀምበት ላድርግ። ከእኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል የሚል አባባል ጠንከር ያለ ራስ ወዳድነት።