ባራክ ኦባማ

ከውክፔዲያ

ባራክ ኦባማኬኒያዊ አባትና ከነጭ እናቱ በሃዋይ አስቴት ሆኖሉሉ ከተማ የተወለደ በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆን የበቃ የ56 ዓመት አሜሪካዊ ነው።