ባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ (ካታላንኛ፦ Futbol Club Barcelona) በባርሴሎናእስፓንያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው።

ባርስሎና በእስፔይን ካታሉንያ የሚገኝ የአለም አቀፍ እግር ኳስ ክለብ ስሆን በአለም ውስጥ ባሉት ከፍተኛ ልጌች ከሚገኙ ክለቦች ብዙዋንጫ በማሸነፍ የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛል::