Jump to content

ባስተርናያውያን

ከውክፔዲያ
አካባቢው በ117 ዓ.ም.

ባስተርናያውያን በጥንታዊ አውሮጳ ቢያንስ ከ200 ዓክልበ. በፊት በዛሬው ሞልዶቫና ደቡብ-ምዕራብ ዩክሬን የኖረ ጀርመናዊ ብሔር ነበሩ።