ባስኬቶኛ
Appearance
ባስኬቶኛ በኢትዮጵያጠ
በደቡብ ክልል የሚነገር ኦሟዊ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ሲሆን የባስኬት ብሄረሰብ "ባስኬት ኖና" ወይም የባስኬቲኛ ቋንቋ ነዉ፡፡ የባስኬት ቋንቋ የሚጠቀምባቼዉ ፊደላት የኢትዮጲያ ሳባ ፊደላትን ነዉ፡፡ ፊደል ወይም የድምፅ ወካይ ምልክቶች አንድ ማህበረሰብ ድምፆችን እንዲወክልሀት በመስማማት የሚፈጥረዉ ወይም ከሌሎች ቋንቋዎች የሚዋሰዉ ምልክት ወይንም የድምፅ ወካይ ነዉ፡፡ በባስኬት የፊደል ገበታ ላይ የግዕዝ ሆሄያት የሉም ይህም በባስኬተኛ ቋንቋ ዉስጥ የግዕዝ ሆሄያት አይገለፁም ስለዚህ የባስኬት ፊደል ገበታ የሚጀምረዉ በካዕብ ሆሄ ነዉ .........
ምንጭ፡ አንተነህ እና ፀደቀ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |