Jump to content

ባቢሎን በሳሎን

ከውክፔዲያ

ባቢሎን በሳሎን ከታህሳስ 17፣ 2002 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ተአትር ለዕይታ የበቃ የኮመዲ ዘውግ ያለው የውድነህ ክፍሌ ድርሰት ሲሆን አዘጋጁ ደግሞ ተስፋዬ ገብረሐና ናቸው።[1] በሕዝቡ ጥያቄ መሠረት በድጋሚ ወደ መድረክ መጋቢት 18 ቀን 2011 ዓ.ም ተመልሶም ነበር። [2]

ውብሸት እና ትዝታ አብሮ መኖርም ሆነ መለያየት ያልሆነላቸው ባልና ሚስት ናቸው። አንዱ የሌላውን እልህ ለማስወጣት ተግቶ እንቅልፍ ያጣል። በግድግዳ በከፈሉት ሳሌናቸው ውስጥ ተፈላጊነታቸውን እና ተደማጭነታቸውን ለማወጅ የቅናት የእልህ ጦር ይመዛሉ።[1]

  • ለማየሁ ታደሰ
  • ሉሌ አሻጋሬ
  • እመቤት ወልደገብርኤል (ራሄል ተሾመ)
  • ህንፀተ ታደሰ
  • እንድሪስ አህመድ
  • ስናፍቅሽ ተስፋዬ
  • ፍቃዱ ከበደ
  • ዳንኤል ተገኝ
  1. ^ "Ethiopian National Theatre" (በen).
  2. ^ "Ethiopian National Theatre" (በen).