በሎሪዞንቺ

ከውክፔዲያ
(ከቤሎ ሆሪዞንቴ የተዛወረ)

በሎሪዞንቺ (በፖርቱጋልኛ: Belo Horizonte፣ ሲተረጎም፦ መልካም አድማስ) የብራዚል ከተማ ነው። ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አሉት።