ቤስሀንተር
Appearance
| ቤስሀንተር | |
|---|---|
| መረጃ | |
| የትውልድ ስም | ዮናስ ኤሪክ አልትበርግ |
| የልደት ቀን | 1977 |
«ቤስሀንተር» (Basshunter) እውነተኛ ስም ዮናስ ኤሪክ አልትበርግ (ስዊድኛ፦ Jonas Erik Altberg 1977 ዓም ተወለደ) ከ1990 ዓም ጀምሮ የስዊድን ዘመናዊ ፖፕ ሙዚቃ ዘፋኝ ሆኗል።
- The Bassmachine (1996)
- LOL <(^^,)> (1998)
- Now You're Gone – The Album (2000)
- Bass Generation (2001)
- Calling Time (2005)
