ቤቲንግ

ከውክፔዲያ

ቤቲንግ ቤቲንግ ማለት ሰዎች ገንዘባቸውን አሲዘው እድላቸውን የሚጠባበቁበት የሎተሪ አይነት ነው

ይህ ጨዋታ የሚካሄደው በኦንላይን እና በሾፒንግ ሴንተር ነው
ጨዋታው
የእግር ኳስ
የቴኒስ
የባስኬት ቦል

እና የመሳሰሉትን ጨዋታ ውጤቶችን ገምቶ ማሸነፍ ነው!::