ብሄራዊ አርማ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ብሄራዊ አርማ በመጀመርያ በጋሻ ላይ የተሳለ ምልክት ነበር። ዛሬ አብዛኛው አገር ወይም መንግሥት የራሱን ብሄራዊ አርማ አለው።