ብሪጌኩም

ከውክፔዲያ

ብሪጌኩም (ሮማይስጥ፦ Brigaecium) በጥንታዊ እስፓንያአስቱራውያን ወገን የብሪጋይንኪ ነገድ ከተማ ነበረ። ይህ ከተማ በአሁኑ ቤናቬንቴ፣ ዛሞራ ዙሪያ እንደ ተገኘ ይታሥባል።