ብርሃኑ መና

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አቶ ብርሃኑ መና በደቡብ ኢትዮጵያ የተወለዱ ባለሃብት ሲሆኑ በሽምግልና በማስታረቅ የተቸገሩትን በመርዳት የስው እዳ በመክፈልና ለተቸገረ ፈጥኖ በመድረስ ይታወቃሉ፡ በተለይ በደርግ ጊዜ የወላይታ አውራጃ የመንግስት መ/ቤት ሰራተኞች ደመወዝ መክፈል የቻሉ ስመጥሩ ኢትዮጵያው ናቸው።