ብቅበቃ

ከውክፔዲያ
የብቅበቃ መናኸሪያዎች
አንድ የኢትዮጵያ ኗሪ ብቅበቃ ዝርያ (Poicephalus flavifrons «ብጫ ፊት ብቅበቃ»

ብቅበቃ (ሮማይስጥ Psittaciformes) በኢትዮጵያና በብዙ አገር የሚገኝ የወፍ ወገን ሲሆን በተለይ የሚገርም በሰው ልጅ ቃላት ለመናገር ስላላቸው ችሎታና ብልሃት ይታወቃሉ።