ቦርኒዮ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ቦርኒዮ

ቦርኒዮ የዓለም ሦስተኛ ትልቅ ደሴት ነው። አሁን በሦስት አገራት መካከል ይካፈላል፣ እነሱም ኢንዶኔዥያማሌዥያ እና ብሩነይ ናቸው።