ቦኾትኒጻ

ከውክፔዲያ
በቦኾትኒጻ የሚገኝ አምባ ፍርስራሽ

ቦኾትኒጻፖሎኝ የሚገኝ መንደር ነው። ከ፮ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንደ ተገኘ ከሥነ ቅርስ ይታሥባል። አምባው መጀመርያ በ1332 ዓም አካባቢ ተሠራ። የሕዝቡ ቁጥር 1000 ሰዎች ያሕል ነው።