ቪስቱላ ወንዝ

ከውክፔዲያ
የቪስቱላ ወንዝ በፖላንድ

ቪስቱላ ወንዝአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,047 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 166ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ፖላንድ ውስጥ 194,424 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገሪቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ባልቲክ ባህር ነው።