ቪንሶን ማሲፍ
Appearance
}|}}
| ቪንሶን ማሲፍ | |
|---|---|
ናዛ እንዳነሳው ቪንሶን ማሲፍ ከጠፈር ሲታይ | |
| ከፍታ | 4,892 ሜትር |
| ሀገር ወይም ክልል | አንታርክቲካ ( ቺሌ የምትተይቀው ግዛት ላይ) |
| የተራሮች ሰንሰለት ስም | ሰንቲኔል ሰንሰለት |
| አቀማመጥ | 78°35′ ደቡብ ኬክሮስ እና 85°25′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
| ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | በ1966 እ.ኤ.አ. by ኒኮላስ ክሊንችና አጋሮቹ |
| ቀላሉ መውጫ | የበረዶ ዳገት መውጣት ስልቶች በመጠቀም |
ቪንሶን ማሲፍ በአንታርክቲካ የሚገኝ ተራራ ሲሆን ከአለም በከፍታ 8ኛ ደረጃውን ይዟል። ቺሌ ይገባኛል ከምትላቸው የአንታርክቲካ ግዛቶች መካከል ይገኛል።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |