Jump to content

ቭራሆቪቸ

ከውክፔዲያ

ቭራሆቪቸቼክ ሪፐብሊክ በኦሎሙክ ክልል ከፕራሰታጆፈ አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ ናት። ይቺ ከተማ የፕራሰታጆፈ አስተዳደራዊ ክፈል ናት። ሶስት ሺ አራት መቶ አቅራቢ የሚሆኑ ንዋሪዎች አሉአት። በዚች ክተማ ውስጥ ቅዱሰ ቦቶሎሚያ ቤተ ክሪስቲያን ፣ ፖስታ ቤት እና ጥቂት መጠጥ ቤቶች ይገኛሉ።