ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ

ከውክፔዲያ

ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የጉልበትን ሃይል የሚያሳይ።