ተመመራመር ይገኛል ነገር

ከውክፔዲያ

ተመመራመር ይገኛል ነገርአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መመራመርን የሚያበረታታ ጥሩ አባባል፡፡ አትመራመር የሚልን ክፉ አባባል የሚቃወም።