ተመጣጣኝ ክፍያ

ከውክፔዲያ

ተመጣጣኝ ክፍያ ተጠቃሚ ላገኘው አገልግሎት ወይም ገዥ ለገዛው ሸቀጥ በሁለቱ የግብይት አካላት ስምምነት ይመጥናል ተብሎ የሚቀርብ የገንዘብ ወይንም የዓይነት ክፍያ ነው።