ተራ በለስ (Ficus carica) የዛፍ አይነት ሲሆን በበለስ አስተኔ ውስጥ ይመደባል።
ከጥንት ጀምሮ ስለ ፍሬው በእርሻ ወይም በጓሮ ተተክሏል። ፍሬውም ለጤንነት እጅግ መልካም ነው። በበለጠ ለመረዳት በለስን ይዩ።