ተስፋ ርቆ የተሰቀለ ዳቦ ነው

ከውክፔዲያ

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተስፋ ጥሩ እንደሆነ የሚያሳይ ሲሆን በርግጥ በተጨባጭ ዳቦ መኖሩ (ምንም እንኳ ርቆ የተሰቀለ ቢሆንም ቅሉ)፣ ተስፋ ዋጋ እንዳለው ያሳያል።