Jump to content

ተከዜ

ከውክፔዲያ
ተከዜ ወንዝ በ1810

ተከዜ ወንዝላስታ ተራሮች በተለይ ቀጭን ተራራ ፈልቆ ወደ ምዕራብ በመፍሰስ አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ሰሜን ከሄደ በኋላ እንደገና ወደ ምዕራብ በመመለስ ከአጥባራ ወንዝ ጋር ሱዳን ውስጥ ተገናኝቶ በመጨረሻ ከአባይ (ናይል) ጋር ይደባቃል። በአጠቃላይ 608 ኪሎ ሜትር ርዝመት ሲኖረው የተወሰነው ክፍሉ የአሁኑ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ድንበር ይከልላል።

ነጭ አባይ