ቱልት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ቱልት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የእርሻና የመናኸሪያ አረም ነው።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በእስያ ደግሞ በ1000-4300 ሜትር ከፍታ፣ በዳገት፣ እርጥብ ሸለቆ፣ በጉድጓድ ይገኛል።

የተክሉ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መርዝን የሚሽር እንዲሁም የሚያስቀምጥ መድሃኒት ነው።[1]

ባሕላዊ መድኃኒት፣ ሥሩ ለአሚባ ተቅማጥ ይኘካል።[2] የሥሩም ጭማቂ ለቁርባ ወይም ለአንቃር ብግነት («እንጥል ሲወርድ») ይጠጣል።[3]


  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  3. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ