48°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 5°53′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ቱል (ፈረንሳይኛ፦ Toul) የፈረንሳይ ከተማ ነው።
በጥንት የኬልቶች ብሐር ለውኪ ዋና ከተማቸውን ቱሉም ለውኮሩም በዚህ ሥፍራ ነበራቸው።