ቱራስ

ከውክፔዲያ
ቱራስና ሌሎች የግሪክ ቅኝ አገሮች በጥቁር ባህር ላይ

ቱራስ (ግሪክ Τύρας) ወይም ቲራስድኒስተር ወንዝ አፍ በጥቁር ባሕር ላይ በጥንት የተገኘው ከተማ ነበረ። ከ600 ዓክልበ. ግድም በኋላ ቱራስ የሚሌቶስ (በግሪክ) ቅኝ አገር ሆነ። በዙሪያው የኖሩት ሕዝቦች ቲራጌታውያን ተባሉ።

የቱራስ ከተማ ፍርስራሽ

በሥፍራው ላይ አሁን ያለው ከተማ ቢልሖሮድ-ድኒስትሮቭስክዪዩክሬን ይባላል።