Jump to content

ቲል ኦይለንሽፒገል

ከውክፔዲያ
የቲል ኦይለንሽፒገል ሐዋልት

ቲል ኦይለንሽፒገልመካከለኛው ዘመን ጀርመን አፈ ታሪክ ውስጥ በ1292 አም ገደማ በናይትሊንገን ጀርመን ተወለደ፣ በ1342 ዓም በሞልን ከተስቦ ዓረፈ። የመቃብር ድንጋዩ በዚያ ይታያል።

በአፈ ታሪክ ዘንድ ይህ ሰው በጀርመናውያን ሁሉ በሮሜ ፓፓ ቢሆንም የቦሄ አሽሙር ያቀርብ ነበር። አለቆቹን በቀልዶቹ ቢያስከፋም፣ በተራ ሕዝብ ዘንድ ስለ ተወደደ የሕዝብ ልዩነት ሊነሣ ነበር። ታሪኮቹ እስካ ዛሬ ድረሥ ተወዳጅነት አገኝተዋል።

ሆኖም የአውሮፓ ሊቃውንት መቸም በእውነት እንዳልኖረ እንደ መሠላቸው ብለዋል። ስለዚህ ነገር «አፈ ታሪክ» ይባላል።

የ«ኦይለንሽፒገል» የሚል ቅፅል ስም ትርጉም «የጉጉት መስተዋት» ሲሆን፣ በመዝገቦች አንድ «ቲል ፎን ክለትሊንገ» (ቲል ዘናይትሊንገን) ተገኝቷል።