Jump to content

ቲራና

ከውክፔዲያ

ቲራናአልባኒያ ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 585,756 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 19°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

በድሮ ዘመን በሥፍራው ትንሽ መንደር ነበረ። ዘመናዊው ከተማ በ1606 ዓ.ም. ተመሠርቶ፣ በ1912 ዓ.ም. የአገሩ ዋና ከተማ ሆነ።