ታላቬራ ላ ቪዬሓ

ከውክፔዲያ
ታላቬራ ላ ቪዬሓ
Talavera la Vieja
የአውጉስቶብሪጋ ፍርስራሽ
ክፍላገር ኤክስትሬማዱራ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 0
ታላቬራ ላ ቪዬሓ is located in እስፓንያ
{{{alt}}}
ታላቬራ ላ ቪዬሓ

39°48′ ሰሜን ኬክሮስ እና 5°24′ ምዕራብ ኬንትሮስ

ታላቬራ ላ ቪዬሓ (እስፓንኛ፦ Talavera la Vieja) የእስፓንያ ከተማ ነበር። አሁን ግን ሥፍራው ባብዛኛው ከወንዝ በታች ስለሆነ ማንም ኗሪ የለውም። በጥንት አውጉስቶብሪጋ የተባለ የሮማውያን ከተማ ነበረ።