ታሪክና ምሳሌ ፩

ከውክፔዲያ

ታሪክና ምሳሌ ፩ከበደ ሚካኤል ከተደረሱት ሁለት ክፍል ታሪክና ምሳሌ መጽሃፎች የመጀመሪያው ክፍል ነው። መጽሃፉ ስለ ሃገርና ቀን ተቀን አኗኗር ዘይቤወች ምክሮችን በምሳሌ የሚያቀርብ ነው። [1]

የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች ማንበብ ይችላላሉ

ምስጋና[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com