ታሪክና ምሳሌ ፪ በከበደ ሚካኤል ከተደረሱት ሁለት ክፍል ታሪክና ምሳሌ መጽሃፎች ሁለተኛው ክፍል ነው። መጽሃፉ ስለ ሃገርና ቀን ተቀን አኗኗር ዘይቤወች ምክሮችን በምሳሌ የሚያቀርብ ነው። [1]