ታቦት

ከውክፔዲያ

ታቦት ማለት አደረ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ነው። ታቦት ማደርነቱ ለፀላት ኪዳኑ ማደርና የእግዚአብሔርም መግለጫ ነው። ስለዚህ ያሉትን መፀሀፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች እንያ እግዚብሔር ሙሴን ወደ እኔ ወደተራራው ውጣ በዚያም ሁን እነርሱን ታስተምር ዘንድ እኔ የፃፍኩትን ህግና ትእዛዝ የዲንጋይም ፀላት እሰጥሀለሁ አለው።

: