ታያ ጋክሮጀር

ከውክፔዲያ

ታያ ስሚዝ ጋክሮጀር (ላቲን፡ Taya Smith Gaukrodger) (የተወለዱት እ.ኤ.አ ግንቦት 10 ቀን 1989 ዓ.ም. ነው) የሂልሶንግ ወርሺፕ ክርስቲያናዊ ሕብረት አባል ናቸው። ታያ የተወለዱት በሰሜናዊ የአውስትራሊያ ከተማ ሊዝሞር ነው። በ2010 ዓ.ም. ሙዚቃ ለመማር ሲድኒ አቅንቶ ነበር፤ እዛዉ እንደረሱም በተለያዩ የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ በሙሉ ፈቃደኝነት ተሰማሩ።[1]

የታያን ድምጽ ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማው በሂልሶንግ ዩኒቲድ ‘ዖሸንስ’ እና ‘ታች ዘ ስካይ’ በተባሉ መዝሙሮች ሲሆን ዓለምን ወደ አምልኮ የሚጠራ ስሕተት የማያውቀው ግልጽ ጥሪም ሆነ። [1]

ዋቢ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "Taya Smith | Church". Archived from the original on 2020-11-27. በ2020-10-31 የተወሰደ.