ታይልቲን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ታይልቲን
Tailtin
ሥፍራ
ታይልቲን is located in አየርላንድ
{{{alt}}}
ዘመናዊ አገር አየርላንድ
ጥንታዊ አገር አየርላንድ

ታይልቲን (አይርላንድኛ፦ Tailtin) በቀድሞው የአየርላንድ ከተማ ነበር። ከጥንት ወይም ከአፈ ታሪካዊ ዘመን ጀምሮ እስከ 1100 ዓ.ም. ያሕል ድረስ በየዓመቱ ታላቅ እንደ ኦሊምፒክስ የመሠሉ ጫዋታዎች በዚህ ሥፍራ እንደ ተካሔዱ ይታመናል።